News
ዉድ ተመልካቾቻችን በቅርብ ቀን የልደታ ክ/ከተማ ማህበራዊ፤ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን የሚዳስስ በተለይ የስራ እድል ፈጠራ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሳምንታዊ የአንድ ሰዓት ፕሮግራም የምንጀምር መሆኑን እያሳወቅን በአክብሮት እንድትጠብቁን እናሳስባለን ፡፡
🌿 የወጣቶች የስራ ላይ ልምምድ ዉይይት ተደረገ።
የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጣቢያዎች ተሰሚ እንድንሆን የማድረግ ተልዕኮ ያላቸው መሆኑ ተጠቆመ፡፡
የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት የ2017 በጀት አመት 1ኛ ሩብ አመት እቅድ ክንዉን ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ።
🌿 ኢትዮጵያ ታላቅና ሀብታም ሀገር ናት በእዚህች ባለጸጋ ሀገር ዜጎች አንሰውና በድህነት መኖር የለባቸውም ስሉ የልደታ ክ/ከተማ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ነፃነት ደረሰ ተናገሩ።
"መንግስት በሚያመቻቸው የስራ ዕድል ተጠቅማችሁ እራሳቹንና ሀገራቹን ማበልጸግ አለባችሁ" ወ/ሮ ነጻነት ደረሰ የልደታ ክ/ከተማ ም/ስራ አስፈጻሚና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ።
"አምራችነት ከድህነት መላቀቂያ መንገዳችን ነው በመሆኑም አምራችነትን ባህል በማድረግ የዳበረ ኢኮኖሚን መፍጠር ያስፈልጋል" የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር
በልደታ ክ/ከተማ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ባለፉት 3 ወራት ለ4ሺ 764 ዜጎች በላይ የስራ እድል መፍጠር ተችሏል ስሉ የስራ እና ስምሪት ቡድን መሪ አቶ ታደሰ ፎርሲዶ አስታወቁ።
በልደታ ክ/ከተማ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት እስከ ጥቅምት 2017 ድረስ ለ638 ኢንተርፕራይዞች የ150,264,219 ብር የገበያ ትስስር መፍጠር መቻሉን የገበያ ልማትና ፕሮሞሽን ቡድን መሪ አቶ ፀጋዬ ተክሌ ገለፁ።