የመስሪያ ቦታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ ክፍለ ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የጥቃቅን ፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍን መደገፍ ቁልፍና ወቅታዊ ተግባር መሆኑን በመገንዘቡ ለዘርፉ ከሚደረጉ ድጋፎች አንዱን የማምረቻ ፣ ማሣያ እና መሸጫ ማዕከላትን በመገንባት በዘርፉ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች በዝቅተኛ ኪራይ በማስተላለፍ ያለባቸውን ከፍተኛ የመሥሪያ ቦታ እና የካፒታል እጥረት በመቅረፍ ላያ ይገኛል፡፡

ህንፃዎች

በልደታ ክ/ከተማ 7 G+4 የመስሪያ ህንፃዎች ይገኛሉ

ሼዶች

በክፍለ ከተማችን 108 የመስሪያ ሼዶች ይገኛሉ፡፡

ተለጣፊ ሱቆች

በክፍለ ከተማችን 928 ተለጣፊ ሱቆች ይገኛሉ፡፡

ባሶች

በክፍለ ከተማችን 44 የመሸጫ ባሶች ይገኛሉ፡፡

ወርክሾፖች

በክፍለ ከተማችን 7 ዎርክሾፖች ይገኛሉ

ኮንቲነሮች

በክፍለ ከተማችን 108 ኮንቲነሮች ይገኛሉ፡፡

የመንገድ ዳር ሱቆች

በል/ክ/ከ 928 የመንገድ ዳር ሱቆች ይገኛሉ፡፡

የኮንዶሚኒየም ሱቆች

በል/ክ/ከተማ 44 የኮንዶ ሚኒየም ሱቆች ይገኛሉ፡፡

እዉነታዎች

በልደታ ክ/ከተማ የሚገኙ የመስሪያ ቦታዎች ብዛት ፣ ተጠቃሚ ኢንተርፕራይዞች/አንቀሳቃሾች እንዲሁም የመስሪያ ቦታው ስፋት በካሬ ድምር

1411

በልደታ ክ/ከተማ የሚገኙ የመስሪያ ቦታዎች

1391

ተጠቃሚ ኢንተርፕራይዞች

2,841

ተጠቃሚ አንቀሳቃሾች

8518

የመስሪያ ቦታዎች ስፋት በካሬ

ጠቃሚ ሰነዶች

የመስሪያ ቦታ ባለቤትነት ፣ አጠቃቀም ፣ የቆይታ ጊዜ ፣ የኪራይ መጠን ፣ የክፍያ መፈፀሚያ ወቅት ፣ የኪራይ አከፋፈል ሁኔታ ፣ የውል እድሳት ፣ የኢንተርፕራይዞች/አንቀሳቃሾች መመልመያ መስፈርቶች ፣ የተጠቃሚዎች መብትና ግዴታዎችና የአስተዳደር ሁኔታዎችን በበቂ ለመገንዘብ….

Download ለጥያቄዎ