የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ዋና ዋና ተግባራቶች
- 1. በስራ ስምሪት አገልግሎት ማስፋፊያ ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- አማራጭ የስራ ዕድሎችን መለየት፣
- ሰራ ፈላጊዎችን ወደ ስራ ማስገባት፣
- የስራ ፈላጊዎችን በንግድ ህጉ መሰረት በኢንተርፕራይዝ ማደራጀት፣
- ስለውጭ አገር ሥራ ስምሪት እና ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎችን መስራት፤
- የስደት ተመላሾችን በዘላቂነት ማቋቋም፣
- ሥራና ሠራተኛ ለሚያገናኙ ኤጀንሲዎች የብቃት ማረጋገጫ መስጠት፤ቁጥጥር ማድረግ
- ከስራ ስምሪት ጋር የሚነሱ አቤቱታዎችና ቅሬታዎችን መፍታት፥
- ክትትልና ድጋፍ ማድረግ ፣
- የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣
- 2. በኢንዱስትሪ ሠላምና የሙያ ደህንነት ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የሥራ ሁኔታዎች ቁጥጥር
- የስራ ቦታ አከባቢ እና የሰራተኛች የስራ ላይ ደህንነት፥ ጤንነት ማስጠበቅ፤
- የማህበራዊ ምክክር ማስተግበር ፤
- የወል የሥራ ክርክሮች እና የኅብረት ስምምነት ድርድር ልዩነቶችን ማስማማት፤
- የአሰሪና ሰራተኛ ማህበራትን ህጋዊ ማድረግ እና ድጋፍ መስጠት፤
- የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ የህግ ማዕቀፎች ተፈፃሚነት ማረጋገጥ፣
- የስራ ክርክሮችን በውሳኔ መፍታት፥
- የግል የስራ ሁኔታ ቁጥጥር አገልግሎት አቅራቢዎች የብቃት ማረጋገጫ መስጠት፤
- የወል የሥራ ክርክሮች እና የኅብረት ስምምነት ድርድር ልዩነቶችን ማስማማት፤
- የሙያ ደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ጥናትና ምርምር ማካሄድ፥
- 3. በከተማ ግብርና፣ ኮንስትራክሽን፣ ንግድና አገልግሎት ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የካፒታል ሊዝና የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ ማመቻቸት፣
- ሙያዊ ክትልና ድጋፍ ማድረግ፣
- የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣
- የግብዓት፥የአገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ትስስር መፍጠር፣
- የመረጃና የምክር አገልግሎት መስጠት፥
- ለኢንተርፕራይዞች የንግድ ልማት አገልግሎት (BDS) መስጠት፤
- የኢንዱስተሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ማመቻቸት
- 4. በተሞክሮ ቅመራና ዕድገት ደረጃ ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የዕድገት ደረጃ ሽግግር አገልግሎት መስጠት፤
- የማበረታቻ ፣ የዕውቅና እና ሽልማት ስራን ተግባራዊ ማድረግ፤
- የሂሳብ መዝገብ አያያዝ እና የኦዲት አገልግሎት መስጠት፣
- ምርጥ ተሞክሮዎችን መቀመርና ማስፋት፥
- ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
- የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣
- 5. በገበያ ልማትና ፕሮሞሽን ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- ምርትና አገልግሎትን ማስተዋወቅ (Promotion)
- የግብዓት፣የምርት የገበያ ትስስር መፍጠር፣
- የቅሬታ አፈታትና አቤቱታ አገልግሎት መስጠት፤
- የመረጃና የምክር አገልግሎት መስጠት፥
- ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
- የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣
- 6. በኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- ምርታማነትን መለካት፤
- የቴክኖሎጂ ትስስር መፍጠር፣
- የካፒታል ሊዝና የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ ማመቻቸት፣
- የኢንዱስተሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ማመቻቸት
- የብቃት ማረጋገጫ፣የደረጃ እና የጥራት ሰርቲፊኬሽን እንዲያገኙ ማመቻቸት፤
- የድርድርና የኮሚሽንኒንግ አገልግሎት መስጠት፤
- የምርት ቁጥጥር እና እንስፔክሸን ስራ ያከናውናል
- የንግድ ልማት አገልግሎት (BDS) መስጠት፤
- 7. በማህበረሰብ ሥራዎች እና የአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- በማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች የሚለሙ ቦታዎችን እንዲለዩ ማድረግ፤
- የሴፍቲኔት ተጠቃሚ ነዋሪዎችን መለየትና የቅሬታ አገልግሎት መስጠት፤
- የማህበረስብ አቀፍ ልማት ስራዎች ላይ በማሰራት ተጠቃሚ ማድረግ፤
- የከተማ አረንጓዴነት አገልግሎት
- የአፈርና ወሃ ጥበቃ አገልግሎት
- የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ
- የህበረተሰብ ተሳትፎና ንቅናቄ ሰራዎች መስራት
- የመሰረተ ልማት አገልግሎት
- 8. በከተማ ምግብ ዋስትናና የኑሮ ማሻሻያ ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የዘላቂ ኑሮ ማሻሻያ የድጋፍ ማእቀፎችን እንዲያገኙ ማድረግ፤
- የኑሮ ማሻሻያ ተጠቃሚዎች ተጨመሪ ጥሪት ማፍሪያ ላይ ማሰማራት፣
- የሴፍትኔት ተጠቃሚዎችን በማስመረቅ፥ የማሸጋገር ስራ መስራት፣
- የመረጃና የምክር አገልግሎት መስጠት፥
- ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
- የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣
- 9. በመስሪያ ቦታዎች ማስተላለፍና አስተዳደር የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የመስሪያና መሸጫ ቦታዎችን በውል ማስተላለፍ፣ ማስተዳደርና መቆጣጠር፣
- ነባርና አዳዲስ የመስሪያ ቦታዎችን በስታንዳርዱ መሰረት ያደራጃል
- የአገልግሎት ኪራይ መሰብሰብ
- የመረጃና የምክር አገልግሎት መስጠት፥
- ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
- የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣
- 10. በመሬት ዝግጅት፣ አቅርቦት እና መሰረተ ልማት ማሟላት የሚሰጡ አገልግሎቶች
- ለመስሪያ ቦታዎችና ክላስተር ማዕከላት ልማት የሚውል የለማ መሬት መረከብ፤
- ነባርና አዲስ ይዞታዎችን የባለቤት ማረጋገጫ ካርታ እንዲኖራቸው ማድረግ፤
- ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
- 11. በግንባታ ፤ እድሳትና ጥገና ክትትል የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የመስሪያና መሸጫ ቦታዎች፣ ክላስተር ማዕከላትንና ኢንፖሪየሞችን በክላስተር ፅንሰ ሀሳብ መሰረት ዲዛይን እንዲዘጋጅ በማድረግ ማሰገንባት፣
- የነባር መስሪያ ቦታዎችን የእድሳትና የጥገና ስራዎችን መስራት፤
- የመሰረተ ልማት አውታሮች እንዲሟሉ ማድረግ፤
- 12. በአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎችን ማቋቋምና ማጠናከር፣
- የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣
- ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣