Latest News:
  • “ በ 2016 1ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም የህብረተሰቡን ማህበራዊ፥ ኢኮኖሚያዊ ና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራትን አከናውነናል።” አቶ ሰኢድ አሊ
  • የልደታ ክፍለ ከተማ ስራ፣ኢንተርፕራይዝና ኢንደስትሪ ልማት ጽ/ቤት "ብቃት የወጣቶች የስራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም" ላይ ትኩረቱን ያደረገ የምክክር መድረክ አካሄደ።
  • 🏡 🌿 የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት የ2016 በጀት አመት እቅድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ።
  • የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት የ5 ወራት ከግንቦት እስከ መስከረም 30 በንቅናቄ እየተከናወኑ ያሉ የተግባር አፈፃፀምን ከባለድርሻ አካላት ጋር ገመገመ።
  • የልደታ ክፍለ ከተማ አዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ከከፍታ ለወጣቶች ጋር በመተባበር ከ180 በላይ ለሚሆኑ የማህበሩ አመራሮችና አባላት የdigital literacy ስልጠና በልደታ ማኒፋክቸሪንግ ኮሌጅ ሰጠ።
  • "በላባችን ኢትዮጲያን እናበለፅጋለን " አቶ ብርሀኑ ኤኬታ ።
  • "አምራችነት ከድህነት መላቀቂያ መንገዳችን ነው በመሆኑም አምራችነትን ባህል በማድረግ የዳበረ ኢኮኖሚን መፍጠር ያስፈልጋል" የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር
  • የልደታ ክ/ከተማ "ኢትዮጵያን ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ቃል የአምራችነት ቀንን አክብሯል።
  • የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የአምራችነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመረጃ ዋና መምሪያ የኤሌክትሮኒክ ዋርፌር ኦፕሬሽን መምሪያ የግብርና ምርት የዘር መዝራት ፕሮግራም አስጀመረ።
  • በልደታ ክ/ከተማ አምራች ኢንተርፕራይዞች ያመረቷቸውን ምርቶች ለአካል ጉዳተኞችና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ።
  • "ከድህነትና ኃላ ቀርነት ለመላቀቅ በቴክኖሎጅ የታገዘ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት ይኖርብናል" አቶ ሰዒድ ዓሊ
  • ለዘመን መለወጫ በዓል የሚሆኑ በቂ ምርቶችና አመቺ ቦታዎች መዘጋጀታቸው የልደታ ክፍለ ከተማ የገበያ ማረጋጋትና የኑሮ ውድነት መከላከል ግብረ ሀይል ገለፀ።
  • "የምናገለግለውውን ማህበረሰብ ከድህነት ለማውጣት መረባረብ አለብን " አቶ ብርሀኑ ኤኬታ
  • "የስራ እድል ፈጠራን ዋነኛ የርብርብ ማዕከላችን አድርገን እየሰራን ነው" አቶ ብርሀኑ ኤኬታ
  • በልደታ ክ/ከተማ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሼዶች እና ተለጣፊ ሱቆች ተመረቁ።
  • " የክ/ከተማችንን ብልፅግና ለማረጋገጥ የወንድማማችነትና/እህትማማችነት መርህን አንግበን በአንድነት ልንተጋ ይገባል" አቶ እሸቱ ደበል
  • በልደታ ክ/ከተማ ሞዴል የሌማት ቱርፋት የከተማ ግብርና ስራዎችን ለማስፋት የሚያስችል ጉብኝት ተካሄደ።
  • ለዘላቂ ኑሮ ማሻሻያ ተሸጋጋሪዎች የንግድ ክህሎትና ንግድ ስራ እቅድ ዝግጅት ስልጠና ተሰጠ ።
  • " በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው እንዲሰሩ ለተመለመሉ ከ850 በላይ ወጣቶች በመሩጡት ዘርፍ ላይ ግንዛቤ እንዲኖራቸው የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ።
  • የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከልደታ፣ ከጉለሌና ከአራዳ ክ/ከተሞች ከወንዝ ዳርቻና በልማት ለተነሱ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት አስተላለፉ።
  • የልደታ ክ/ከተማ አመራሮች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች ማዕድ አጋሩ።
  • " አምራች ኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርቶችን በማምረትና በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ልሆኑ ይገባል ተባለ፡፡
  • በልደታ ክ/ከተማ "ድሎችን የማፅናትና ፈተናዎችን የመሻገር ወቅታዊ ታሪካዊ የአመራሮች ተልዕኮ " በሚል መርህ ለ2 ቀናት ስልጠና ለክ/ከተማና ለወረዳ አመራሮች ተሰጠ።
  • "በክ/ከተማው የግብርና ምርቶች በቂ አቅርቦት አለ፤ ማህበረሰቡም በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸመተ ይገኛል" አቶ ብርሀኑ ኤኬታ
  • በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት መሰጠቱ አገልግሎትን በጥራትና በፍጥነት እንድናገኝ አስችሎናል ሲሉ ተገልጋዮች ገለፁ።
  • "ካልሰራን ስለማንለወጥ ፣ ካልተለወጥን ደግሞ ማደግ ስለማንችል በርትቶ መስራትን የስራዎቻችን ሁሉ መርህ አድርገን እንስራ" አቶ ብርሀኑ ኤኬታ
  • የመደመር ትውልድ መጽሐፍን በልደታ ክ/ከተማ ለአንባቢያን ተደራሽ ማድረግ ተጀምሯል።
  • ምቹ የስራ አካባቢዎችን በመፍጠር ሴቶች ውጤታማ እንዲሆኑ መስራት ይገባል ሲል የልደታ ክፍለ ከተማ የስራ ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንደስትሪ ልማት ጽ/ቤት ገለፀ።
  • የልደታ ክ/ከተማ የስራ ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ሰራተኞች '' እኔ ለእህቴ ጠባቂ ነኝ'' በሚል መሪ ቃል የዓለም የሴቶች ቀንን አከበሩ።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251118134145 ይደዉሉ ወይም በኢሜይል አድራሻችን admin@lidetaoss.gov.et ይፃፉልን፡፡

የልደታ ክ/ከ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት

  • ገብሬ አያለዉ

    የስራ ስምሪት፣ የሙያ ደህንነትና የገ/ል ዘ/አስተባባሪ
    ልደታ ክ/ከተማ

  • ታደሰ ፎርሲዶ

    የስራ ስምሪት ማስፋፊያ ቡድን መሪ
    ልደታ ክ/ከተማ

በልደታ ክ/ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት

ለስራ እድል ፈጠራ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የኢንተርፕራይዞችን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ለማስፋፋት፣ በክ/ከተማችን የተንሰራፋውን ድህነትና ስራ አጥነትን ለመቅረፍ እና የዜጎችን እኩል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ስትራቴጂ በመቅረጽ ወደ ተግባር ገብቷል፡፡ በዚህም በ2015 በጀት አመት በተደረገ ርብርብ ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል፡፡

ይሁንና ለስራ ፈላጊ ዜጎች የሚያስፈልጓቸውን ድጋፎች በማመቻቸት የስራ እድል ፈጠራ ስራው ውጤታማ ቢሆንም በዘርፉ በከፍተኛ ቁጥር እያደገ የመጣውን የዜጎች የስራ ዕድል ይፈጠርልኝ ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል የአሰራር ስርዓት መዘርጋት፣ ማሻሻል እና በውጤታማነት መምራት አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት በ2016 በጀት አመት መንግስታዊ ድጋፎችን እና አገልግሎቶችን በተቀናጀ መልኩ በቁርጠኝነት አጠናክሮ በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡


ለተጨማሪ መረጃ
11821
እስከ ሚያዝያ ወር 1ኛ ሳምንት
የተፈጠረ የስራ ዕድል
246
እስከ ሚያዝያ ወር 1ኛ ሳምንት
የተደረጁ ኢንተርፕራይዞች
455,538,084
እስከ ሚያዝያ ወር 1ኛ ሳምንት
የተፈጠረ የገበያ ትስስር በብር
648
እስከ ሚ ወር 1ኛ ሳምንት
የተሰጠ የደረጃ እድገት ሽግግርና እድሳት

News | ዜና | Oduu

18:12
Lideta Manufacturing C.

11:11
Walta Documentary about Lidetas' Entp.

14:04
Business Idea

በልደታ ክ/ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት

በሀገር ደረጃ የተጀመረዉን ሪፎርም በማስረጽ የአገልግሎት አሰጠጡን ተደራሽ፣ ግልጽና ወጪ ቆጣቢ በማድረግ የጽ/ቤቱን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት ዘመን የወለዳቸውን የቴክኖሎጂ ዉጤቶች አቀናጅቶ ውጤታማ ስራ ለማከናወን እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተሻለ ነዉ፡፡

የስራ አካባቢን ሳቢ ፣ ፅዱና ምቹ ከማድረግ ጋር ተያይዞም በጽ/ቤቱ ለአገልግሎት አሰጣጥ ከፍተኛ ችግር ፈጥሮ የነበረውን የተከማቸ ፋይል በማንሳት ፤ የካይዘንን ፍልስፍና ተግባራዊ በማድረግ የፈጻሚውን አቀማመጥ በማስተካከል ችግር የነበረባቸውን የፈጻሚ ወንበሮች በመለወጥና በማደስ ቢሮውን የማሳመር ተሰርቷል፡፡ በተጨማሪም ለሰራተኞች ዩኒፎርም ማሰፋት ተችሏል፡፡

Visit our Web App