Frequently Asked Questions (FAQ)

የተቀላጠፈና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ከአገልግሎት ሰጪው ምን ይጠበቃል?

የተቋሙ ራዕይ/Vision.

አዲስ አበባ ከተማ በ2022 ምቹ የስራ ሁኔታ የተረጋገጠባት ፤ ዘላቂና አስተማማኝ የስራ እድል የፈጠሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪዎች ያደጉባት ከተማ ሆና ማየት ነው ፡፡ ለበለጠ መረጃ Mission and Vision ይጫኑ።