Wel Come

እንኳን በደህና መጡ

Anaa Dhufu
አላማችን

በወረዳዉ ሰፊ የስራ ዕድልና የተሻለ ገቢ የፈጠሩ ለኢንዱስቱሪ ልማት መሰረት የጣሉ ብቁና ተወዳዳሪ ኢንተርፕራይዞች ከተስፋፋባቸው የአዲስ አበባ ወረዳዎች ቀዳሚ ሆኖ መገኘት ነዉ፡፡

  • የባለድርሻ አካሎቻችን
  • የስራ እድል ፈጠራ እና ምግብ ዋስትና ኮሚቴዎች ፤የቀጠናና የብሎክ አደረጃጀቶች እንዲሁም የአስተግባሪ ኮሚቴዎች
  • በስራ እድል ፈጠራ እና የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በምናደርገዉ ትግል አብረን በመስራታችን ኩራት ይሰማናል፡፡
  • ለወደፊትም አጋርነታችዉን በተጠናከረ ሁኔታ እንደምታስቀጥሉ ተስፋ እናደርጋለን::
  • እናመሰግናለን
ማስታወቂያ
በልብስ ስፌት ፤ በቆዳና የቆዳ ዉጤቶች እንዲሁም በእንጨት ስራ ስልጠና የጨረሳችሁና ሲኦሲና ሰርቴፊከት ያላችሁ የወረዳችን ነዋሪ የሆናችሁ ስራ ፈላጊ ወጣቶች እና ሴቶች በወረዳዉ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት መረጃችሁን ይዛችሁ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን፡፡
በልብስ ስፌት ፤ በቆዳና የቆዳ ዉጤቶች እንዲሁም በእንጨት ስራ ስልጠና የጨረሳችሁና ሲኦሲና ሰርቴፊከት ያላችሁ የወረዳችን ነዋሪ የሆናችሁ ስራ ፈላጊ ወጣቶች እና ሴቶች በወረዳዉ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት መረጃችሁን ይዛችሁ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን፡፡
በልብስ ስፌት ፤ በቆዳና የቆዳ ዉጤቶች እንዲሁም በእንጨት ስራ ስልጠና የጨረሳችሁና ሲኦሲና ሰርቴፊከት ያላችሁ የወረዳችን ነዋሪ የሆናችሁ ስራ ፈላጊ ወጣቶች እና ሴቶች በወረዳዉ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት መረጃችሁን ይዛችሁ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን፡፡
በልብስ ስፌት ፤ በቆዳና የቆዳ ዉጤቶች እንዲሁም በእንጨት ስራ ስልጠና የጨረሳችሁና ሲኦሲና ሰርቴፊከት ያላችሁ የወረዳችን ነዋሪ የሆናችሁ ስራ ፈላጊ ወጣቶች እና ሴቶች በወረዳዉ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት መረጃችሁን ይዛችሁ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251112733296 ይደዉሉ ወይም በኢሜይል አድራሻችን admin@lidetaw5jobcreation.gov.et ይፃፉልን....................................፡፡
    about picture

    የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች

    1. የመረጃና የምክር አገልግሎት መስጠት
    2. የሥራ አጥነት ካርድ መስጠት
    3. የስራ ዕድል አማራጮችን ማሳወቅና መስጠት
    4. የክህሎት ስልጠና ድጋፍ ማመቻቸት፤
    5. ህጋዊ የአደረጃጀት አገልግሎት መስጠት
    6. የኢንዱስትሪ ልማትና ቴክኖሎጂ ሽግግር
    7. የገበያ /የስራ/ ትስስር መፍጠር፤
    8. የደረጃ እድገት አገልግሎት መስጠት
    9. የመስሪያ ቦታ(ሼድ) ድጋፍ ማመቻቸት
    10. የብድር እና ቁጠባ ድጋፍ ማመቻቸት
    11. የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ትግበራ አገልግሎት
    12. የከተማ ምግብ ዋስትናና ኑሮ ማሻሻያ አገልግሎት
    Addis Ababa

    የአገልግሎት ሰጪው ግዴታ

    1. የዘርፉን ስትራቴጂና በአንድ ማዕከል የሚሰጡ ድጋፎችን በሚገባ የማወቅ
    2. ተገልጋዮች አገልግሎትን ለማግኘት የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎች አሟልተው ሲመጡ በቅንነትና በታማኝነት የማስተናገድ
    3. አገልግሎቶችን በተቀናጀና በተደራጀ አግባብ ወጪና ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መልኩ እንዲሰጡ የማድረግ
    4. የኢንተርፕራይዞች አጠቃላይ ፕሮፋይል የመረጃ አስተዳደር አሰራር ስርአትን እንዲከተሉ የማድረግ
    5. ከኪራይ ሰብሳቢነት አሰተስተሳሰብና ተግባር የጸዳ አገልግሎት የመስጠት
    Abay

    ተገልጋዮች ሟሟላት ያለባቸዉ

    የስራ አጥ ካርድ ለማዉጣት

    1. እድሜ ከ18 እስከ 60 አመት የሆነ/የሆነች
    2. የወረዳዉ ነዋሪ የሆኑ [የነዋሪነት መታወቂያ ያላቸዉ]
    3. የስራ አጥ የሆነ/የሆነች

    በጥቃቅንና አነስተኛ በግልም ይሁን በህብረት ሽርክና ለመደራጀት

    1. የስራ አጥ ካርድ ያወጣ/ያወጣች
    2. የወረዳዉን የነዋሪነት መታወቂያ ያለዉ/ያላት ወይም ያለመደራጀት ከሚኖሩበት ወረዳ [አዲስ አበባ ዉስጥ ካለ] ማምጣት የሚችሉ
    3. ማስተቻ [በብሎክ ኮሚቴዎች የተፈረመ]
    4. የስልጠና ሰርተፊኬት [እንደ አስፈላጊነቱ]
የስራ ፍሰት/Work-flow
slide
በስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት የሚሰጡ አገልግሎቶች

  • የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት የአንድ ማዕከል አገልግልት አሰጣጥ የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት አገልግሎቶችን ተደራሽ በማድረግ ብዙ ውጣ ውረድ የሚጠይቁ ለስራ ፈላጊዎችና ለኢንተርፕራይዞች የሚሰጡ አገልግሎቶችን በአንድ ስፍራ በመስጠት ወጪና ጊዜን በመቆጠብ ፈጣንና ቀልጣፋ እንዲሆኑ በማድረግ በሁሉም የስራ ሂደቶች ደንበኛ ተኮር አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

    Gebeya
    የስራ እድል ፈጠራ ተግባር ለኢንዱስትሪ ልማት መሰረት ነዉ!!

    የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የህብረተሰቡን የገቢ አቅም በማሳደግና ድህነትን በማስወገድ ሰፊ ድርሻ ማበርከት የሚችሉ ከመሆናቸውም ባሻገር ልማታዊ ባለሃብት የሚፈለፈልባቸው፣ ለመካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች መሰረት የሚጥሉ ናቸው፡፡ በዚህም መሠረት የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ስትራቴጂን መሰረት በማድረግ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ በማዘጋጀት፣ አሰራርና አደረጃጀት በመፍጠር ለስራ ፈላጊዎች የሚሰጡ አገልግሎቶችንና መንግስታዊ ድጋፎች ከአንድ ሥፍራ በአንድ አስተባባሪ አካል እንዲያገኙ እየተደረገ ይገኛል፡፡...


  • ክፍያዎች/Pricing

    በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት በግልም ሆነ በማህበር ሲደራጁ በኦንላይን የንግድ ስም ለማጣራት፤ አዲስ የንግድ ምዝገባ/ፍቃድ ለማዉጣት፤ ለማሳደስ፤ ለማሻሻል የሚጠበቅቦት ክፍያ እና መስፈርቶች

    የንግድ ስም
    ለማጣራት

    0 Birr.

    • መሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች
    • => የነዋሪነት መታወቂያ
    • => ያልፀደቀ ቃለጉባዬ (ህብረት ሽርክና ከሆነ)
    • => ያልፀደቀ የመመስረቻና የመተዳደርያ ደንብ
    • => የመስሪያ ቦታ አድራሻ
    የንግድ ምዝገባ/ፍቃድ ለማሻሻል/ለምትክ

    82 Birr.

    • መሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች
    • => የገቢ ክሪላንስ
    • => ቃለጉባኤ
    • => ኦርጂናል የንግድ ምዝገባ
    • => ኦርጂናል የንግድ ፍቃድ

    እንኳን ለ4ኛዉ ዙር የአባይ ግድብ ሙሌት መጀመር አደረሰን!!
    እንደጀመርነዉ እንጨርሰዋለን፡፡

    #ግድባችን
    በፍትሀዊና እኩልነት መርህ የምንገነባዉ
    የቀን ሀይላችን፤ የሌት ብርሀናችን፤ የየዕለት ስንቃችን ነዉ፡፡

    #It Is My Dam!!
    #8100 A