በልደታ ክ/ከተማ የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች ዜና
በልደታ ክ/ከተማ የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎችን በፎቶ
በልደታ ክ/ከተማ የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች በቪዲዮ
በልደታ ክ/ከተማ የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት መግለጫዎች
በ2022 በአዲስ አበባ ልደታ ክ/ከተማ ሰፊ የስራ ዕድልና የተሻለ..
በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመፍታት የተገልጋዮችን እርካታ..
በክ/ከተማው የሚገኙትን ነዋሪዎች አምራች ዜጋ ለማድረግ...
በዘርፉ እድገት የሚጠበቀውን አስተዋጽዖ ለማበርከት በሥሩ..
ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በበቂ ለማወቅና ለዜጎች...
የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ ልደታ ክ/ከተማ.
የኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ስራዎች አስተባባሪ ልደታ ክ/ከተማ.
የልደታ ክ/ከተማ ም/ስራ አስፈጻሚ እና የስራ እና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ
አገራችን ኢትዮጵያ የበለጸገችና መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ በማሰለፍ የህዝቧን የኑሮ ሁኔታ ቀጣይነት ባለው መልኩ ለማሻሻል የሚያስችል መዋቅራዊ አደረጃጀት በመፍጠር ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ሀገራዊ የድህነት ቅነሳ ግብን ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡ በክ/ከተማችን የአስተዳደሩን ትኩረት የሚሹ እና በተደራጀ የልማት እና መልካም አስተዳዳር ዕቅድ ምላሽን የሚጠይቁ በርካታ ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮች በመኖራቸውና የጥቃቅን ፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ለኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ዕድገት በተለይ ለኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ ትግበራ መሳካት ያለውን ፋይዳ ግምት ውስጥ በማስገባት ከመቸውም ጊዜ በላይ በበቂ አካላዊ እና ስነልቦናዊ ዝግጅት ወደ ትግበራ ገብተናል፡፡ .. Read More
የስራ ስምሪት፣ የሙያ ደህንነትና የገ/ል ዘ/አስተባባሪ ልደታ ክ/ከተማ
የስራ ስምሪት ማስፋፊያ ቡድን መሪ ልደታ ክ/ከተማ
መድረኩ 2ኛውን ዙር የስራ ላይ ልምምድ ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ሲሆን በመድረኩ ወጣቶችና አምራች ኢንደስትሪ ባለቤቶች ተካተዋል። የልደታ ክፍለ ከተማ ምክትል ስራ አስፈጻሚና የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ኤኬታ እንደተናገሩት ስራ አጥ የሆኑ ወጣቶችን በተለያዩ ድርጅቶች የስራ ላይ ልምምድ በመስጠት ለቅጥር ዝግጁ ለማድረግ በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸውን...
የክ/ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰዒድ ዓሊ እንደገለጹት በሩብ ዓመቱ የማህበረሰቡን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራትን በትኩረት አከናውነናል ብለው በዚህም በስራ እድል ፈጠራ፣ በአረንጓዴ ልማት፣ በፕሮጀክት አፈፃፀም፣ ምቹ የትምህርት አካባቢ በመፍጠር፣ በምርት አቅርቦትና ስርጭት፣ በከተማ ግብርና ስራዎችና ሰላምን ከማረጋገጥ ጋር ተያይዞ ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል...
116ኛው የአገር መከላከያ ሰራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሰራዊት” በሚል መሪ ቃል በመስቀል አደባባይ እተከበረ ነው፡፡ ቀኑን በማስመልከት የኤፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ መከላከያ ታሪኩን የሚያውቅ ታሪክ ጠገብ የአገር መጽናት የሰላም ምልክት መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ...
የ2016 እቅድ ለባለድርሻ አካለት በማቅረብ አስፈፃሚና አስተግባሪ አካል በእቅዱ ላይ የጋራ መግባባት ፈጥሮ የተሻለ ተግባር ለመፈፀም የሚያስችል እቅድ እንዲሆንና በውይይት እንዲዳብር ተተንትኖ ለማቅረብ ተችሏል። እቅዱ ላይ በጥንካሬና በክፍተት የታዩትን ባለድርሻ አካላት በውይይቱ ሀሳብ በማንሳትና በእቅዱ በማካተት እቅዱ መዳበር መቻል አለበት በማለት...
የልደታ ክፍለ ከተማ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት። ጽ/ቤቱ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የግንባታ ፕሮጀክት የመሰረተ- ድንጋይ የተጣለበትን 12ኛ ዓመት ክብረ በዓል መነሻ በማድረግ የህዝብ ንቅናቄ እና የገቢ አሰባሰብ መርሀ ግብር አስጀምሯል። የአዲስ አበባ ከተማ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክትል ኃላፊ...
የልደታ ክ/ከተማ የኑሮ ውድነትና የገበያ ማረጋጋት ግብረ-ሀይል በእሁድ ገበያው ያለውን የምርት አቅርቦትና የግብይት ሁኔታ ተዘዋውሮ ጎብኝቷል። የክ/ከተማው ምክትል ስራ አስፈፃሚና የግብር ሀይሉ ሰብሳቢ አቶ ብርሀኑ ኤኬታ ገበያውን ተዘዋውረው በጎበኙበት ወቅት እንደተናገሩት በእሁድ ገበያው...
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አሁንም የ"መደመር ትዉልድ"መጽሐፍ ጽፈዉ ለትዉልዳችን መገንቢያ እንዲሆን አበርክተዋል ። በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተፃፈው የመደመር ትውልድ የተሰኘው መጽሐፍ በልደታ ክፍለ ከተማ ለአንባቢያን ተደራሽ ማድረግ በዛሬው ዕለት...
በአስተዳደሩ " ኢትዮጲያ ታምርት " በሚል መሪ ቃል ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ንግግር ያደረጉት የክ/ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰይድ ዓሊ እንደተናገሩት አምራች ኢንዱስትሪዎች ያለንን ፀጋ ተጠቅማቹህ ጥራት ያላቸው ተኪ ምርቶች በማምረት በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ...
በልደታ ክ/ከተማ "ኢትዮጲያ ታምርት" በሚል መሪ ቃል ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር ምክክር ተደርጓል። በፕሮግራሙ ሪፖርት ያቀረቡት የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ ጌታሁን ሀይለማሪያም እንደተናገሩት አምራች ኢንዱስትሪዎችን በመደገፍና በማበረታታት ከውጭ የሚገቡ...
ጽ/ቤቱ አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ምቹ የስራ ሁኔታ ለሴት ሰራተኞች"በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ አካሂዷል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ፣ ኢንተርፕራይዝ ኢንደስትሪ ልማት ቢሮ የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ዘርፍ የስልጠና ባለሙያ ወ/ሮ አበባ ገብሩ እንደገለጹት ሴቶች ኢኮኖሚያዊ፣...
በሀገር ደረጃ የተጀመረዉን ሪፎርም በማስረጽ የአገልግሎት አሰጠጡን ተደራሽ፣ ግልጽና ወጪ ቆጣቢ በማድረግ የጽ/ቤቱን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት ዘመን የወለዳቸውን የቴክኖሎጂ ዉጤቶች አቀናጅቶ ውጤታማ ስራ ለማከናወን እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተሻለ ነዉ፡፡ የስራ አካባቢን ሳቢ ፣ ፅዱና ምቹ ከማድረግ ጋር ተያይዞም በጽ/ቤቱ ለአገልግሎት አሰጣጥ ከፍተኛ ችግር ፈጥሮ የነበረውን የተከማቸ ፋይል በማንሳት ፤ የካይዘንን ፍልስፍና ተግባራዊ በማድረግ የፈጻሚውን አቀማመጥ በማስተካከል ችግር የነበረባቸውን የፈጻሚ ወንበሮች በመለወጥና በማደስ ቢሮውን የማሳመር ተሰርቷል፡፡ በተጨማሪም ለሰራተኞች ዩኒፎርም ማሰፋት ተችሏል፡፡ Visit our Web App
የኢንተርኘራይዞችና አምራች ኢንዱስትሪዎች ማምረቻ፣ ማሳያ እና መሸጫ ሼዴና ህንጻ በኢንዱስትሪ መንደሮች፣ በክላስተር ማዕከላትና በገበያ ማዕከላት ማስገንባት እንዲችል ከሚመለከተው አካል የለማ መሬት ይረከባል፤ ካርታ የላሊቸው ነባር ይዞታዎች ካርታ እንዲሰራላቸው ያመቻቻል ፤ የተገነቡትን ያስተላልፋል፤ ያስተዳድራል...
MM
አምራች ኢንዱስትሪዎችን በመደገፍና በማበረታታት ከውጭ የሚገቡ በማምረት በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ እየሆኑ እንዲመጡ ጥረትተደርጓል፡፡...
ለክ/ከተማ ነዋሪው ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት ከመስጠት እና ምቹ ሁኔታ ከመፍጠር አንጻር አመራሩ ባደረገው ጥናት መሰረት ክፍተት የነበረበትን ክፍተት የነበረባቸዉን አሰራሮች በመለየትና በማጥራት የማሻሻያ እርሚጃዎችን በመዉሰድ የተሻለ ዉጤት ማምጣት ተችሏል፡፡...
የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመፍታት የተገልጋዮችን እርካታ በማሻሻል ለከተማው ዕድገት የድርሻውን እንዲያበረክት እና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ እየሠራ ይገኛል፡፡...
ኢንተርኘራይዞችና አምራች ኢንደስትሪዎች ለተወዳዳሪነታቸው እንቅፋት የሆኑ ጉዳዩችን በጥናት በመለየት መፍትሔ እንዲያገኙ በማድረግ ፤ ምርጥ ተሞክሮዎችን ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገር ለይቶ እያጠና፣ ይቀምራል፣ ያስተገብራል፣ ውጤታማነቱን ይከታተላል፤....
ኢንተርኘራይዞችና አምራች ኢንደስትሪዎች የተሰማሩበትን የስራ ዘርፍ በአግባቡ ማካሄድ የሚያስችላቸው የብድር፣ የካፒታል ሊዝ ፋይናንስ አገልግሎት ድጋፍና ክትትል ይደረግላቸዋል፤ የመስሪያና መሸጫ ቦታ ይሰጣቸዋል፤ እርስ በእርስ በግብዓት አቅርቦት፣ በምርትና በቴክኖሎጂ ትስስር እንዲፈጥሩ ያደርጋል፤ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር የገበያ ትስስር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡...
jobscommission
If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is infrot of Federal Higher Court, Lideta Subcity Administration Buildind 1st Floor, Addis Ababa, Ethiopia. +251118134145 2022
© 2024 Lideta Subcity Labor and Skills Office. Designed by Markos MG 0912689710.