በልደታ ክ/ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች ዜና
በልደታ ክ/ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎችን በፎቶ
በልደታ ክ/ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች በቪዲዮ
በልደታ ክ/ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት መግለጫዎች
አማራጭ የስራ ዕድሎችን መለየት፣
የአዋጭነት ጥናትና ፕሮጀክት ፕሮፋይል ማዘጋጀት፣
ሰራ ፈላጊዎችን ወደ ስራ ማስገባት፣
መረጃዎችን መሰብሰብ፣ማደራጀት፣ መተንተንና ማሰራጨት፣
የስራ ፈላጊዎችን በንግድ ህጉ መሰረት በኢንተርፕራይዝ ማደራጀት፣
የካፒታል ሊዝና የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ ማመቻቸት፣
የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፣
ምርትና አገልግሎትን ማስተዋወቅ (Promotion)
የግብዓት፣የምርት፣ የቴክኖሎጂ እና የገበያ ትስስር መፍጠር፣
ምርጥ ተሞክሮዎችን መቀመርና ማስፋት፥
ጥናትና ምርምር ማድረግ፣
ምርታማነትን መለካት፤
የድርድርና የኮሚሽንኒንግ አገልግሎት መስጠት፤
የብቃት ማረጋገጫ፣የደረጃ እና የጥራት ሰርቲፊኬሽን እንዲያገኙ ማመቻቸት፤
የዕድገት ደረጃ ሽግግር አገልግሎት መስጠት፤
የኢንዱስተሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ማመቻቸት
የማበረታቻ ፣ የዕውቅና እና ሽልማት ስራን ተግባራዊ ማድረግ፤
የሂሳብ መዝገብ አያያዝ እና የኦዲት አገልግሎት መስጠት፣
ለኢንተርፕራይዞች የንግድ ልማት አገልግሎት (BDS) መስጠት፤
ለመስሪያ ቦታዎችና ክላስተር ማዕከላት ልማት የሚውል የለማ መሬት መረከብ፤
ነባርና አዳዲስ የመስሪያ ቦታዎችን በስታንዳርዱ መሰረት ያደራጃል፣
የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎችን ማቋቋምና ማጠናከር፣
የመስሪያና መሸጫ ቦታዎችን በውል ማስተላለፍ፣ ማስተዳደርና መቆጣጠር፣
የመስሪያና መሸጫ ቦታዎች፣ ክላስተር ማዕከላትንና ኢንፖሪየሞችን በክላስተር ፅንሰ ሀሳብ መሰረት ዲዛይን እንዲዘጋጅ በማድረግ ማሰገንባት፣
የነባር መስሪያ ቦታዎችን የእድሳትና የጥገና ስራዎችን መስራት፤
የመሰረተ ልማት አውታሮች እንዲሟሉ ማድረግ፤
የስራ ቦታ አከባቢ እና የሰራተኛች የስራ ላይ ደህንነት፥ጤንነት ማስጠበቅ፤
ነባርና አዲስ ይዞታዎችን የባለቤት ማረጋገጫ ካርታ እንዲኖራቸው ማድረግ፤
ማህበራዊ ምክክር ማስተግበር፤
የወል የሥራ ክርክሮች እና የኅብረት ስምምነት ድርድር ልዩነቶችን ማስማማት፤
የአሰሪና ሰራተኛ ማህበራትን ህጋዊ ማድረግ እና ድጋፍ መስጠት፤
የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ የህግ ማዕቀፎች ተፈፃሚነት ማረጋገጥ፣
ሥራና ሠራተኛ ለሚያገናኙ ኤጀንሲዎች እና የግል የስራ ሁኔታ ቁጥጥር አገልግሎት አቅራቢዎች የብቃት ማረጋገጫ መስጠት፤
የስራ ክርክሮችን በውሳኔ መፍትታት
ስለውጭ አገር ሥራ ስምሪት እና ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎችን መስራት፤
የስደት ተመላሾችን በዘላቂነት ማቋቋም፣
የህብረተሰብ ተሳትፎና ንቅናቄ ሰራዎች መስራት፣
የሴፍቲኔት ተጠቃሚ ነዋሪዎችን መለየት፣
የቅሬታ አፈታትና አቤቱታ አገልግሎት መስጠት፤
በማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች የሚለሙ ቦታዎችን እንዲለዩ ማድረግ፤
የማህበረስብ አቀፍ ልማት ስራዎች ላይ በማሰራት ተጠቃሚ ማድረግ፤
የዘላቂ ኑሮ ማሻሻያ የድጋፍ ማእቀፎችን እንዲያገኙ ማድረግ፤
የኑሮ ማሻሻያ ተጠቃሚዎች ተጨመሪ ጥሪት ማፍሪያ ላይ ማሰማራት፣
የሴፍትኔት ተጠቃሚዎችን በማስመረቅ፥ የማሸጋገር ስራ መስራት፣
የአገልግሎት ክፍያ መሰብሰብ፣
የመረጃና የምክር አገልግሎት መስጠት፥
ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣
የአምራች ኢንደስትሪዎች የአምራችነት ፍቃድ መስጠትና መሰረዝ
የምርት ቁጥጥር እና እንስፔክሸን ስራ ያከናውናል