በልደታ ክ/ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች ዜና
በልደታ ክ/ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎችን በፎቶ
በልደታ ክ/ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች በቪዲዮ
በልደታ ክ/ከተማ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስቱሪ ልማት ጽ/ቤት መግለጫዎች
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ባስተላለፍት መልዕክት ከወንዝ ዳርቻና በልማት ምክንያት ለተነሱ ዜጎች በግልፅኝነትና ፍትሀዊነት የሚገባቸውን የመኖሪያ ቤት፣ የመሬትና የካሳ ክፍያ ሰጥተናል ፥አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ውብ፣ ምቹና አረንጓዴ ለማድረግ የጀመርነውን ጥረት የከተማችን ነዋሪዎች ማገዝ ይኖርባቸዋል ብለው ከተማችን ስትለማ ከማንም በላይ ተጠቃሚው ነዋሪዎቿ ናቸው ሲሉ ገልፀዋል። ..
የልደታ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ
ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና ለመወስድ ትክክለኛ አቅጣጫ የያዘ ፥ ከምስቅልቅል ጎዳና ያወጣ ፥ብዙ ስኬት ያየንበት ነዉ ። የለውጥ ሒደት አልጋ በአልጋ አይደለም ። ፈተና የነበረበት እየተጋፈጠ ወደ ድል የቀየረ ነዉ
በቀጠዩ ጉዟችን ፋትህና እኩልነት አብሮነታችን ና ወንድማማችነት ፧ እያጠናከርን ልዩነቶች በዉይይት ና በሃሳብ ልእልና በመምራት የህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንተጋለን።....
የልደታ ክ/ከተማ የኑሮ ውድነትና የገበያ ማረጋጋት ግብረ-ሀይል በእሁድ ገበያው ያለውን የምርት አቅርቦትና የግብይት ሁኔታ ተዘዋውሮ ጎብኝቷል።
የክ/ከተማው ምክትል ስራ አስፈፃሚና የግብር ሀይሉ ሰብሳቢ አቶ ብርሀኑ ኤኬታ ገበያውን ተዘዋውረው በጎበኙበት ወቅት እንደተናገሩት በእሁድ ገበያው የግብርና ምርቶች በበቂ ሁኔታ መቅረባቸውንና ማህበረሰቡም ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸመተ መሆኑን ማየት ችለናል ብለዋል።