መግቢያ

መረጃዎች የአንድን ህዝብ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህራዊና ዲሞግራፊያዊ ገጽታዎች ከማሳየታቸውም በተጨማሪ መንግስት ለሚቀርጻቸው የልማት ፖሊሲዎች ፣ፕሮግራሞችና የአጭርና የረጅም ጊዜ ዕቅዶች ዋነኛ ግብዓቶች ናቸው፡፡ በመረጃ የተደገፈ ውሳኔ ለመስጠት(informed decision making) ችግር ፈች ጥናትና ምርምሮችን ለማድረግ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እና ያለውን ውስን ሃብት ፍትሃዊነትና ተጠያቂነትን ባለው መልኩ በአግባቡ ለመጠቀም እንዲቻል የመረጃ ጠቀሜታ የጎላ ነው፡፡

ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ ሃገራዊ የምጣኔ ሃብት ዕድገትን (GDP)ለማስላት የተለያዩ ጥናትና ምርምሮችን ለማካሄድ መረጃ የሚፈልጉ ተቋማትም ሆነ ግለሰቦች በቀላሉ መረጃዎችን ማግኘትም ሆነ መጠቀም እንዲችሉ ለማድረግ በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የተቀመጡትን የዘርፉን ግቦች አፈጻጸም የሚያሳይ መረጃ ለማደራጀት እና መሰል ስራዎችን ለመስራት በዘርፉ የስራ እድል ፈጠራ የገበያ ትስስር የማዕከላት አስተዳደር በከተማችን በጥቃቃንና አነስተኛ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች፣የሚሰጡ ድጋፎች ላይ ከፍተኛ የመረጃ ክፍተት ይታያል፡፡

ይህን የመረጃ ክፍተት ለመሙላት ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ጀምሮ እስከ ቢሮ ድረስ ወቅታዊ፣የተሟላ ተኣማኒነትና ተናባቢ የሆኑ መረጃዎች እንዲሰበስቡ፣ እንዲያደራጁና ወጥነትና ተጠያቂነት ባለው እንዲለዋወጡ ለማድረግ የሚያስችሉ የመረጃ መሰብሰቢያ ቅጾችና ፎርማቶች ተዘጋጅቶ ችግሮችን ለመፍታት የተሞከረ ይገኛል

መርሆዎች

  1. የተጠናከረ መረጃ በመያዝ በዘርፉ የሚታዩ የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብና ተግባራት ነጻ መሆኑን ማረጋገጥ
  2. በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የተቀመጡትን የዘርፉን ግቦች አፈጻጸም የሚያሳይ መረጃ ለማደራጀት
  3. ግልጽ፣ተዓማኒነት ተጠያቂነት ያለው መረጃ በመያዝ ኢንተርፕራይዞች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ
  4. የተጠናከረ መረጃ በመያዝ በዘርፉ የሚሰጡትን አገልግሎቶችን ቀልጣፋና ውጤታማ ማድረግ
  5. መረጃ የሚፈልጉ ተቋማትም ሆነ ግለሰቦች በቀላሉ መረጃዎችን ማግኘትም ሆነ መጠቀም እንዲችሉ ማድረግ

አጠቃላይ የመረጃ አያያዝ ስርዓት

የስራ ፈላጊ መረጃ አያያዝ
ሙሉ ስም ከነ-አያት፣
ዕድሜ፣
ፆታ፣
የመኖሪያ አድራሻ/የቤተሰብ አድራሻ፣
ሊሰሩበት የመረጡት ከተማ/አድራሻ፣
የትምህርት አይነትና ደረጃ፣
ትምህርት ጨረሰበት /የተማረበት ፣
የግለሰቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ የመረጠዉ ሥራ፣
ግለሰቡ/የሚያስፈልገዉ የስልጠና ፣
ኢንተርፕራይዝ ለመመስረት በሥራ ፈላጊነት ሲመዘገብ የስራ ዕድል ተፈጠሮለት በወረዳዉ /በከተማዉ በድጋሚ በራሱ ሥራ አገኝቶ፣
የሥራ ልምድ
ሊሰሩት የመረጡት የሥራ ዓይነት
የሚፈልገዉ ክህሎት
ሥራዉን ለመስራት የሚፈልጉት የአደረጃጀት ዓይነት
(የግል፣ሽርከና፣የተ/የግ/ማ፣ህ/ሥ/ማ መታወቂያ ቁጥር ቀን ተመዝግቦ በዘርፉ የስራ ዕድል የተፈጠረለት መታወቂያ ያለው የሌለው


ግንዛቤ የተሰጣቸው ስራ ፈላጊዎች መረጃ
ሀ/ ሙሉ ስም ፤ፆታ ዕድሜ አድራሻ፤የት/ደረጃ መሰማራት የሚፈልግበት ዘርፍ፤ ንዑስ ዘርፍ ስልክ መሰልጠን የሚፈለረገረበት ዘርፍ


የስልጠና መረጃ አያያዝ

የስልጠና ፍላጎት መረጃ ማካተት፤ያለበት ሙሉ ስም፤ጾታ፤ዕድሜ፤የመኖሪያ አድርሻ ፤የት/ት አይነትና ደረጃ፤የስልጠና አይነት መስልጠና የሚፈልግበት ቦታ ይሆናል፡፡ ስልጠና የወሰዱ መረጃ ማካተት ያለበት ሙሉ ስም፤ጾታ፤ዕድሜ፤የመኖሪያ አድርሻ ፤የት/ት አይነትና ደረጃ፤የስልጠነበት ሙያ አይነት ስልጠና ያጠናቀቀበት ጊዜ/ዙር መደራጀት የሚፈልግበት የአደረጃጀት አይነት ሰልጥነው ያልተደራጁ መረጃ ሙሉ ስም፤ጾታ፤ዕድሜ፤የመኖሪያ አድርሻ ፤የት/ት አይነትና ደረጃ፤የስልጠነበት ሙያ አይነት ስልጠና ያጠናቀቀበት ጊዜ/ዙር ያልተደራጀበት ምክንያት ያካተተ መሆን ይገባዋል፡፡

በዘርፉ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች መረጃ መያዝ

የኢንተርፕራይዙ ስም፣
ሲቋቋም የነበረው የአባላት ብዛት
አሁን ያለው የአባላት ብዛትና ስም በጾታና በእድሜ፣የት/ት ደረጃ፣
የተደራጁበት ዓ/ም፣
የሰራ ዘርፍ፣
የስራ መስክ(ንኡስ ዘርፍ)፣
እድገት ደረጃ፣
የኢንተርፕራይዙ የአደረጃጀት ዓይነት፣
የታክስ ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ቲን ነምበር፣
ከአባላት ውጪ የፈጠረው የስራ እድል(ቋሚና ጊዜያዊ)፣
ተቋሙ የሚገኝበት አድራሻ፣
መነሻ ካፒታልና አሁን ያለው ካፒታል፣
ሞዴልና እጩ ሞዴል ተግባር ላይ ያለ የሌለ በሀርድ ኮፒና በሶፍት ኮፒ ይይዛል፡
ተደራጅተው ወደ ስራ ያልገቡ ሙሉ ስም፤ጾታ፤ዕድሜ፤የመኖሪያ አድርሻ ፤የት/ት አይነትና ደረጃ፤የስልጠነበት ሙያ አይነት የኢንተርፕራይዙ ስም ስልጠና መነሻ ካፒታል ቲን ነምበር ያጠናቀቀበት ጊዜ/ዙር ወደ ስራ ያልገቡበት ምክንያት ያካተተ መሆን ይገባዋል፡፡


የተፈጠረ ስራ ዕድል በማደራጀት መረጃ አያያዝ

ሙሉ ስም ከነ-አያት፣ዕድሜ፣ፆታ፣የመኖሪያ አድራሻ፣የስራ ዘርፍና ንዑስ ዘርፍ የስራ ዕድሉን የፈጠረው ተቋም/ኢንተርፕራይዝ አድራሻ፣የስራ ዕድሉ አይነት(ቋሚ ጊዜያዊ)

የማዕከላት አቅርቦትና አስተዳደር የመረጃ አያያዝ ስርዓት

  1. 1. እያንዳንዱ የማምረቻና መሸጫ ማዕከል ወጥነት ባለው መልኩ የመለያ ኮድ የሚሰጣቸው ሲሆን ይህም በማዕከል፤በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ በዳታ ቤዝ መልክ ተደራጅቶ ይቀመጣል፡፡
  2. 2. የመለያ ኮዱም የክ/ከተማው ስም፣ የወረዳው ቁጥር፣ የሳይቱ (ልዩ ቦታ ስም) የመጀመሪያ ሁለት ፊደሎች የሕንጻ ወይም ሼድ (ግንባታው ዓይነት የሚገልጽ ኮድ) የብሎክ ቁጥርና የወለል ስፋት/በካሬ/ ወይም የክፍል ቁጥር የሚወክሉ የስሞቹ የመጀመሪያ ፊደሎች የያዘ ይሆናል
  3. 3. የኮድ ሲስተም ውስጥ የማዕከሉ የመለያ ኮድ በውስጥ የማዕከሉ ስያሜ፤ክፍለ ከተማ፤ወረዳ፤የሳይት ስም፤ ዋና ዘርፍ፤ንዑስ ዘርፍ፤ የኢንተርፕራይዙ ስም፤የአባላት ስም ዝርዝር በጾታና በእድሜ የተቀመጠ ፤የተመሰረቱበት ዓም፤መነሻ ካፒታል የተረከቡት የቦታ ስፋት በካሬ ሜትር፤ የውል ዘመን(ውል የሚጠናቀቅበት ጊዜ)፤የኪራይ መጠን፤ የኪራይ ውዝፍ ያለበት የሌለበት፤ ኪራይ ስለመከፈሉ፤ ቦታውን ሲረከቡ የነበሩ አባላት ብዛት አሁን በስራ ላያ ያሉ እና የመሳሰሉት መረጃዎችን በዝርዝር መያዝ ይኖርበታል፡፡ዝርዝሩ በሃርድና በሶፍት ኮፒ ተመዝግቦ ይቀመጣል፡፡
  4. 4. የማምረቻ ፤የማሳያና መሸጫ ማዕከላትና ሼዶች አመላካች ታፔላ (አቅጣጫ አመላካች) ለዕይታ በሚያመች መልኩ እንዲተከል ያደርጋል፡፡ክ/ከተማ፤ወረዳ የሳይት ስም ዘርፍ
  5. 5. በህገወጥ መንገድ ለ3ኛ ወገን የተላለፉ ኢንተርፕራይዞች ማካተት ያለበት መረጃ መጀመሪያ የነበረው የኢንተርፕራይዝ ስም የተሰጠበት ዓመት፤ ዘርፍ፤ የተላለፈበት አግባብ(በክራይ፤በውል፤በሽያጭ)፤አሁን ያለው ኢንተርፕራይዝ ስምና/ግለሰብ/ እና ዘርፍ ይያዛል፡፡
  6. 6. የፈረሱ፤መሰረተ ልማት የተሟላ/ያልተሟላ የሚሉ መረጃዎች ይያዛሉ፤ከዘርፍ ውጪ የሚሰራባቸው፤የተስፋፉ፤ጥገና የሚያስፈልጋቸው፤

የገበያ ትስስር መረጃ

  1. 1. በመንግስት ፕሮጀክት የተፈጠረ የገበያ ትስስር ማካተት ያለበት
    የኢንተርፕራይዙ ስም፤
    የስራ ዘርፋና መስክ የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል)
    የአባላት ብዛት የገበያ ትስስሩ የተፈጠረባቸው (የ ፕሮጀክት፤የግል መስሪያ ቤቶች፤መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎቸች)
    የገንዘብ መጠን፤
    የኢንተርፕራይዙ ተወካይ ስልክ፣
    የትስስሩ አይነት (አውትሶርሲንግ፣ ፍራንቻይዚንግ፣ አውትግሮዊንግ፣ ሰብኮንትራክት፣ ኮንሳይንመንት)፣
    የኢንተርፕራይዙ እድገት ደረጃ፡፡
    ስልክ
  2. 2. በኤግዚቢሽንና ባዛር የተፈጠሩ የገበያ ትስስር መረጃ ማካተት ያለበት
    ኤግዚቢሽንና ባዛሩ የተዘጋጀበት ቀን፣
    የኢንተርፕራይዙ ስም፤ የስራ ዘርፋና መስክ የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል)
    የአባላት ብዛት፤
    የዕድገት ደረጃ፤
    የኢንተርፕራይዙ ተወካይ ሙሉ ስም፣ ስልክ፣
    ሞዴል/እጩ ሞዴል፣
    የተፈጠረ የገበያ ትስስር፣ በብር፣
    የተበተነ ቢዝነስ ካርድ፣የተሰጠ ኦርደር (ትእዛዝ)፡፡
  3. 3. በአካባቢና ገበያ የተፈጠረ የገበያ ትስስር መረጃ ማካተት ያለበት
    የኢንተርፕራይዙ ስም፤ የስራ ዘርፋና መስክ
    የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል)
    የአባላት ብዛት፤ የዕድገት ደረጃ፤
    የትስሰሩ አይነት፤ ገበያውን የፈጠረው ተቋም(ስልክ)፤
    የምርት አይነት፤
    የኢንተርፕራይዙ ተወካይ ስልክ፤ የትስስሩ የገንዘብ መጠን፡፡

የብድርና ቀጠባ መረጃዎች

  1. 1. የተሰጠ ብድር ማካተት ያለበት በድር የተመቻቸለት ኢንተርፕራይዝ ስም፤የተወካይ ሙሉ ስም፣ስልክ የአባላት ብዛት፣ጾታ፣እድሜ፣ የስራ ዘርፋና መስክ የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል)የአባላት ብዛት፤የዕድገት ደረጃ፤ የተሰጠው የብድር መጠን በብር፣ብድሩ የተመቻቸበት ቀን፣ የሚመለስበት ቀንና የብድር አይነት

  2. 2. የተመለሰ ብድር ማካተት ያለበት ኢንተርፕራይዝ ስም፤የተወካይ ሙሉ ስም፣ስልክ የአባላት ብዛት፣ጾታ፣እድሜ፣የስራ ዘርፋና መስክ የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል)የአባላት ብዛት፤የዕድገት ደረጃ፤የተመለሰ የብድር መጠን በብር፣ብድሩ የተመለሰበት ቀን፣
  3. 3. ቁጠባ ማካተት ያለበት ኢንተርፕራይዝ ስም፤የተወካይ ሙሉ ስም፣አድራሻ የአባላት ብዛት፣ጾታ፣እድሜ፣የስራ ዘርፋና መስክ የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል)የአባላት ብዛት፤የዕድገት ደረጃ፤የቁጠባ መጠን በብር፣የተቆጠበበት ቀን፣
  4. 4. በወቅቱ ያልተመለሰ ብድር (ውዝፍ) ማካተት ያለበት ኢንተርፕራይዝ ስም፤የተወካይ ሙሉ ስም፣ስልክ የአባላት ብዛት፣ጾታ፣እድሜ፣የስራ ዘርፋና መስክ የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል)የአባላት ብዛት፤የዕድገት ደረጃ፤የውዝፉ መጠን በብር፣የዘገየበት ጊዜ፣ያልተመለሰበት ምክንያት
  5. ማካተት ያለበት ኢንተርፕራይዝ ስም፤የተወካይ ሙሉ ስም፣ስልክ የአባላት ብዛት፣ጾታ፣እድሜ፣የስራ ዘርፋና መስክ የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል) የአባላት ብዛት፤የዕድገት ደረጃ፤ሞዴል(እጩ ሞዴል)የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አይነት

የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ማግኘት የሚገባቸው (ካይዘን)

ማካተት ያለበት ኢንተርፕራይዝ ስም፤የተወካይ ሙሉ ስም፣ስልክ የአባላት ብዛት፣ጾታ፣እድሜ፣የስራ ዘርፋና መስክ የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል)የአባላት ብዛት፤የዕድገት ደረጃ፤ሞዴል(እጩ ሞዴል) አድራሻ
  1. 1. የቴክኖሎጂ ሽግግር ያደረጉ ኢንተርፕራይዞች ማካተት ያለበት ኢንተርፕራይዝ ስም፤የተወካይ ሙሉ ስም፣ስልክ የአባላት ብዛት፣ጾታ፣እድሜ፣የስራ ዘርፋና መስክ የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል)የአባላት ብዛት፤የዕድገት ደረጃ፤ሞዴል(እጩ ሞዴል)፣የተሻሻለው የቴክኖሎጂ አይነት፣ቴክኖሎጂው የተስፋፋላቸው ኢንተርፕራይዞች ብዛት
    የቴክኖሎጂ ለማባዛት ስልጠና የወሰዱ ኢንተርፕራይዞች መረጃ ማካተት ያለበት ኢንተርፕራይዝ ስም፤የተወካይ ሙሉ ስም፣ስልክ የአባላት ብዛት፣ጾታ፣እድሜ፣የስራ ዘርፋና መስክ የአደረጃጀቱ (ህ/ስ/ማ፤በንግድ ማህበር፤በግል)የአባላት ብዛት፤የዕድገት ደረጃ፤ሞዴል(እጩ ሞዴል)፣የተወሰደው የስልጠና የሚያባዛው አይነት
  2. 2. የንግድ ልማት አገልግሎት (B.D.S) መረጃ
    የንግድ ልማት አገልግሎት (B.D.S) የሚፈልጉ ኢንተርፕራይዞች መረጃ የኢንተርፕራይዙ ስም፣የአባላት ብዛት በእድሜና በጾታ፣ዘርፍ፣ንኡስ ዘርፍ፤አድራሻ
    የንግድ ልማት አገልግሎት (B.D.S) የተያዙ ኢንተርፕራይዞች መረጃ ማካተት ያለበት የኢንተርፕራይዙ ስም፣ዘርፍ፣ንዑስ ዘርፍ፣የአባላት ብዛት፣የያዘው ባለሙያ ስም ንተርፕራይዙ የሚገኝበት አድራሻ፣ እድገት ደረጃ፣የተወካይ ስምና ስልክ
    የንግድ ልማት አገልግሎት (B.D.S) የሁኔታዎች ትንተና ማካተት ያለበት የኢንተርፕራይዙ ስም፣አድራሻ፣የመሳሪያ አይነት፣የአባት ብዛት በጾታ፣ የኢንተርፕራይዙ ችግሮች፣ በኢንተርፕራይዙ የተቀመጡ መፍትሄ፣ በባለሙያ የተደረጉ ድጋፎች
    የንግድ ልማት አገልግሎት (B.D.S) የድርጊት መርሀ ግብር ማካተት ያለበት የኢንተርፕራይዙ ስም፣ በኢንተርፕራይዙ የተለዩ ችሮች፣ በኢንተርፕራይዙ የተቀመጡ መፍትሄዎች፣ በባለሙያ የተደረጉ ድጋፎች፣ከድጋፍ በኋላ የመጡ ለውጦች(ውጤቶች)

ተያያዥ መረጃዎች
© 2023 Lideta Subcity Job Creation. Designed by Markos Mulat G