ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አሁንም የ"መደመር ትዉልድ"መጽሐፍ ጽፈዉ ለትዉልዳችን መገንቢያ እንዲሆን አበርክተዋል ።

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተፃፈው #የመደመር_ትውልድ የተሰኘው መጽሐፍ በልደታ ክ/ከተማ ለአንባቢያን ተደራሽ ማድረግ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።

በአዲስአበባ የሚሸጠው ይህ የ'መደመር ትዉልድ' መጽሐፍ ገቢ ለከተማችን ህፃናት መዋያና መጫወቻ ስፍራን መገንቢያ እንዲዉል ስላበረከቱልን በከተማችን ነዋሪዎች ስም ከልብ እናመሰግናለን ተብሏል ።

ተያያዥ መረጃዎች
© 2023 Lideta Subcity Job Creation. Designed by Markos Mulat G