ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና ለመወስድ ትክክለኛ አቅጣጫ የያዘ ፥ ከምስቅልቅል ጎዳና ያወጣ ፥ብዙ ስኬት ያየንበት ነዉ ። የለውጥ ሒደት አልጋ በአልጋ አይደለም ።

ፈተና የነበረበት እየተጋፈጠ ወደ ድል የቀየረ ነዉ

በቀጠዩ ጉዟችን ፋትህና እኩልነት አብሮነታችን ና ወንድማማችነት ፧ እያጠናከርን ልዩነቶች በዉይይት ና በሃሳብ ልእልና በመምራት የህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንተጋለን።

አቶ ሰኢድ አሊ

የልደታ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ

ምንጭ ፡- የልደታ ክ/ከተማ ኮሙኑኬሽን ጽ/ቤት።
ተያያዥ መረጃዎች
© 2023 Lideta Subcity Job Creation. Designed by Markos Mulat G